No live streaming currently available
ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድሮችን ለማግኘትና የዕዳ ሽግሽግን በተመለከተ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋራ ውይይቶችን እያደረገች ትገኛለች፡፡
No media source currently available
የማኅፀን ኪራይ በእንግሊዘኛ አጠራሩ Surrogacy አንዲት ሴት ከራሷ ባለሆነ እንቁላል እና የወንድ ዘር የተፀነሰ ፅንስ በማኅፀኗ ውስጥ ተቀምጦ እንዲያድግ ስትፈቅድ ነው። ይህ ዘዴ ለብዙ የመካንነት ችግር ላጋጠማቸው የትዳር አጋሮች መፍትሄ ቢሆንም ከሃይማኖት፣ ከሞራል እንዲሁም ደግሞ ልጁን የምትወልደው ሴት ከፅንሱ ጋር ከሚኖራት ቁርኝት ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የሆኑ ትችቶች እና ክርክሮች ይነሱበታል።
Let's Learn English With Anna in Amharic, Lesson 1